|
የሚሌኒየሙ የመጀመሪያ የአሸንዳ በዓል የፊታችን ቅዳሜ በኤድናሞል ሲኒማ አዳራሽ በድምቀት እንደሚከበር ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ ወጣቱ የአየር ንብረት ሚዛን መዛባትን ለመከላከል የማይተካ ሚና እንዳለው ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
አሜን ኢትዮጵያ የተሰኘ ሀገር በቀል ድርጅት በአዲሱ ሚሌኒየም በኢትዮጵያውያን መካከል የመግባባትና የመደማመጥ ባህል እንዲጐለበት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀራርቦ ለመሥራት መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሜታ አቦ ቢራ አክሲዎን ማህበር ሰራተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎች በሞግሌ ተራራ 10 ሺህ አገር በቀል የዛፍ ችግኞችን ተከሉ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የሚሌኒየሙ የኢትዮጵያ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በብሔራዊ ስታዲዮም በድምቀት ተከበረ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአዲሱ ሚሌኒየም በህዝቡ ዘንድ የተፈጠረውን መነሳሳትና ብሔራዊ መግባባት ይበልጥ እንደሚያጠናክር ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚሌኒየም በዓል አከባበር ም/ቤት ጽ/ቤት የታዳጊ ክልሎችን ገጽታ ለመገንባት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በ “ሶስት ዛፍ ለሶስት ሺ” ፕሮጀክት የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ሰራተኞችና የአገርህን እወቅ ክበብ አባላት የችግኝ ተከላ ስነ ስርዓት አከናወኑ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአዲሱ ሚሌኒየም ለህገወጥ ዝውውር የተጋለጡ የጐዳና ተዳዳሪና አካል ጉዳተኛ ህፃናትን ከጥቃት መከላከል የሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ኃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስገነዘቡ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
“ሶስት ዛፍ ለሶስት ሺ” ኘሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን የህብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ያለውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ልማት በቅንጅት መተግበር እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰንደቅ ዓላማ አጠቃቀም ማሻሻያና አርማ ረቂቅ አወጅ በማዘጋጀት ላይ መሆኑ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአንድነት ድህነትንና ኋላቀርነትን ድል አድርገን በክብር ለማውለብለብ ቃል የምንገባበት ታሪካዊ አጋጣሚ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ አስታወቁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ቅድመ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የትግራይ ልማት ማህበር ባለፉት ዓመታት የትምህርትና የጤና አገልግሎትን ለማስፋፋት ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱ ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአዲሱ ሚሌኒየም ኤች. አይ. ቪ ኤድስን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ውጤታማ እንዲሆን ህብረተሰቡ የደም ምርመራ ማድረግን እንደባህል አድርጐ ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ የተመሰረተበትን 40ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለማክበር ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆኑ ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ በአዲስ አበባ በሚገኙ የትምህርት ተቋማት የሰንደቅ ዓላማና የብሔራዊ ሕዝብ መዝሙር አከባበር ስነ-ስርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሚሌኒየም በዓል አከባበር ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመፈቃቀድና በመከባበር የሚኖሩበት ሀገር መሆኗን የሚያስገነዝቡ እንደነበር ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማና የሕዝብ መዝሙር ቀን ከግንቦት ወር የመጨረሻ ሳምንት ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እንደሚከበር ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሕፃናትን ዝንባሌና ተሰጥኦ ለመለየትና ስለመብቶቻቸው ያላቸውን ግንዛቤ ለማጐልበት የሚያግዙ የኪነ-ጥበብ ውድድሮች በቋሚነት ሊካሄዱ እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
አዲሱ ሚሌኒየም በአል አከባበር ለህፃናት ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ የአዲስ አበባ ሚሌኒየም ጽ/ቤት የአዘጋጀው የህፃናትና የቤተሰብ ፌስቲቫል በሀይማኖት መሪዎች አድናቆት አገኘ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአዲሱ ሚሌኒየም የአገራችንን መልካም ገፅታ የሚያስተዋውቁና ጠቃሚ ባህልና የሚያጐለብቱ የፊልም ስራዎች በብዛት፣ በአይነትና በጥራት ሊሰሩ እንደሚገባ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአዲሱ ሚሌኒየም በተለያየ ወቅት የሚዘጋጁ የንግድ ትርኢቶች፣ ባዛሮችና ኤግዚቢሽኖች ሸማቹን ህብረተሰብና ነጋዴውን በማገናኘት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአዲሱ ሚሌኒየም የአገልጋይነት ስሜትን ያዳበረ ሲቪል ሰርቪስ አመራር የመገንባት እንቅስቃሴው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቆመ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአዲሱ ሚሌኒየም የመርካቶን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የሚያስቃኝ የፎቶ ግራፍ ኤግዚቢሽን ተከፈተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ የመገናኛ ብዙሃንና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሀገር ውስጥ ጉዲፈቻ እንዲበረታታ ሕዝቡን የማስተማር ኃላፊነት እንዳለባቸው ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተቋማትና ኮሌጆች እርስ በርስ የሚያካሂዷቸው የልምድ ልውውጦች የትምህርት ጥራቱን ለማሻሻል አስተዋፆ ስለሚኖራቸው ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ በአራዳ ክፍለ ከተማ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኰሌጆችን ትምህርት ጥራት ለማሻሻል ትኩረት መስጠቱ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ ድህነትን ለመቀነስ በሚደረገው እንቅስቃሴ ትምህርት ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአራዳ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ከ70 በላይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት በሚሌኒየሙ ለሀገሪቱ ዕድገት የሚያበረክቱትን አስተዋፆ የሚያስተዋውቅ አውደ ርዕይ በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
“በአዲሱ ሚሌኒየም ት/ቤቶች የስፖርተኞ መፍለቂያ ”ይሆናሉ በሚል መሪ ቃል ስፖርታዊ ውድድሮች እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ የሴቶችን አቅም ለማጎልበት የሚደረገውን ጥረት ለማጎልበት በማህበር ተደራጅተው መብትና ጥቅሞቻቸውን የሚያስከብሩበት ሁኔታ መመቻቸት እንደሚገባው የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ምክትል ሊቀመንበር አመለከቱ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
ሚሌኒየሙ የኢትዮጵያ ህዳሴ የሚረጋገጥበትና ፈጣን የኢኰኖሚ ዕድገት የሚመዘገብበት እንደሚሆን በሀገሪቱ የሚታዩ አንዳንድ ለውጦች እንደሚያመለክቱ በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት /ዩኒዶ/ አንድ ከፍተኛ የስራ ኃላፊ አስታወቁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በንግድና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በሚሌኒየሙ በአለም ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን በአገር ውስጥና በውጭ አገር በሚካሄዱ የንግድ ትርኢቶች የመሳተፍ ባህላቸውን ሊያጐለብቱ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ በስነ ምግባር የታነፀ ትውልድ ለማፍራት የሚደረገውን ጥረት ከግብ ለማድረስ ወጣቶች የራሳቸውን ማንነት ሊያሳውቋቸው የሚችሉ መድረኮችን በስፋት ማዘጋጀት እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በአዲሱ ሚሌኒየም ሴቶች በልማት የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ነጋዴ ሴቶች ማህበር አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ ሴቶች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስክ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፖኬጆችን ተግባራዊነት ለማረጋገጠ የወላጆች ተሳትፎ የማይተካ አስተዋፅኦ እንዳለው የተለያዩ ት/ቤቶች ርዕሳነ መምህራን አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሚሌኒየሙን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በመዲናችን የእግር ጉዞ ተካሄደ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሚሌኒየሙ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የሴቶችን መብቶችና ጥቅሞች ለማስከበር የወጡ ሕጐችን ማስገንዘብ በሚያስችሉ የተለያዩ ዝግጅቶች ከነገ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በመዲናችን እንደሚከበር ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
ሚሌኒየሙን በማስመልከት የብሔር ብሔረሰቦችን አኗናር በሚያንፀባርቅ መልኩ አዲስ አበባ ላይ የሚገነባው የሚሌኒየም መንደር ከቱሪስ መስህብነት ባሻገር ለከተማይቱ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጭ እንደሚፈጥር ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተፈጠረውን የመነቃቃት ስሜት በመጠቀም ከፍተኛ ማህበራዊ ለውጥ ማስመዝገብ እንደሚቻል ፖፑሌሽን ሚዲያ ሴንተር አመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
አዲስ አበባን የበለፀገችና ለነዋሪዎቿ ምቹ መሆኗን ለማስተዋወቅ 12ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት ጥሩ ተሞክሮ እንደነበር ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሚሌኒየሙን የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ፖኬጆችን ተግባራዊ ለማድረግ ወላጆች፣ መምህራንና ተማሪዎች በቅንጅት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተመለከተ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሚሌኒየሙ ምርጥ ያላቸውን አምስት ትምህርት ቤቶች ሰሞኑን ዋንጫ ሸለመ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
አገራችን በአበረታች የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ እንደምትገኝ ከተለያዩ የውጭ አገራት የመጡ ባለሀብቶች ገለፁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሚሌኒየም የትምህርት ቀን በዓል ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በድምቀት እንደሚከበር ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሚሌኒየሙ 12ኛ አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ትላንት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
አዲስ ቻምበር ባዘጋጀው የሚሌኒየሙ አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የአዲስ አበባ ፓቪሊዬን የአዲስ አበባ ሚሊኒየም ጽ/ቤት ተሸላሚ ሆነ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ምቹ ከተማ እንድትሆን እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ህዝብ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚዝናናባቸውን ማዕከላት በየአካባቢው መገንባት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
በሚሌኒየሙ ጤናማና ሀገር ገንቢ ትውልድ ለማፍራት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማርች ኘሮጀክት የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
የሚሊኒየሙ12ኛ አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት የተከፈተ ሲሆን በትርኢቱ ላይ 300 የንግድ ድርጅቶችና አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ተሳትፈዋል፡፡ከፍተኛ ባለስልጣናት አምባሳደሮች ተገኝተዋል፡፡ተጨማሪ ያንብቡ>>
ወደ ሚቀጥለው ገጽ>> |